Saturday, 05 September 2026
USD/ETB 162.3EUR/ETB 188.5
ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ዜና · WORLD EUROS
Nº 56 Saturday, 05 September 2026
ዋና ዜናዎች

ኢትዮጵያ ያላትን የኃይል ሀብት በአግባቡ የመጠቀም ሉዓላዊ መብቷን አስጠብቃ ተጨማሪ ፕሮጀክቶችን ትገነባለች – የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

ኢትዮጵያ ያላትን የኃይል ሀብት በአግባቡ የመጠቀም ሉዓላዊ መብቷን አስጠብቃ ተጨማሪ ፕሮጀክቶችን ትገነባለች – የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
ምንጮች: አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ

AMN – ነሐሴ 30/2018 ዓ.ም ኢትዮጵያ ያላትን የኃይል ሀብት በአግባቡ የመጠቀም ሉዓላዊ መብቷን አስጠብቃ ተጨማሪ ፕሮጀክቶችን ለመገንባት በዝግጅት ላይ እንደምትገኝ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኢንጂነር አሸብር ባልቻ አስታወቁ። ዋና ሥራ አስፈፃሚው፤ የታላቁ የህዳሴ ግድብ በራስ አቅም መገንባቱ የሀገሪቱን ጽናትና ጀምሮ የመጨረስ አቅም በተግባር ያረጋገጠ ታላቅ ምዕራፍ መሆኑን ገልፀዋል። የግድቡ መጠናቀቅ እና የውሃ ሙሌት […] The post ኢትዮጵያ ያላትን የኃይል ሀብት በአግባቡ የመጠቀም ሉዓላዊ መብቷን አስጠብቃ ተጨማሪ ፕሮጀክቶችን ትገነባለች – የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

ሁሉንም ይመልከቱ — አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ →

ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።